የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር
Lion Security Service PLCAddis AbabaPosted 2 weeks ago
Full-timeCustomer ServicePublic RelationsManagementMarketingBusiness AdministrationAddis Ababa
About the role
የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር ፈላጊ ድርጅት። አመልካቾች ከእውቅና ካለው ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ሊኖራቸው ይገባል። በደንበኛ አገልግሎት ወይም በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ቢያንስ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያስፈልጋል። የዕድሜ ክልል ከ30 እስከ 50 ዓመት ነው።