ጽዳት
MODETH Outsource P.L.CAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeጽዳትOn-siteAddis Ababa
About the role
ኃላፊነቶች: የቢሮ ፣ የመጸዳጃቤት እና ሌሎች ድርጅቱ ለስራ የሚጠቀምባቸውን ክፍሎች እና አቃዎች ማጽዳት። ወለሎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ መስኮቶችን እና ንጣፎችን ጨምሮ የቢሮ ቦታዎችን ማጽዳት። የጋራ ቦታዎች (መታጠቢያ ቤት፣ የመሰብሰቢያ ክፍሎች) ቀኑን ሙሉ በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መያዝ።