የላውንደሪ ተቀባይ
CleanZone washing serviceAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeLaundryCustomer ServiceAddis AbabaOn-site
About the role
ክሊንዞን የእጥበት አገልግሎት በአያት 49 አካባቢ ብቻ ለሚገኙ ስራ ፈላጊዎች የላውንደሪ ተቀባይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስራው የግማሽ ቀን ፈረቃ ሲሆን, የስራ ድርሻዎች ደንበኛ መቀበል እና ማስተናገድ, ልብሶችን መቀበል እና ኮድ መስጠት, እንዲሁም የታጠቡ ልብሶችን ጥራት መቆጣጠር, መተኮስ, ማጣጠፍ እና መደርደርን ያካትታል።