የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር
Lion Security Service PlcAddis AbabaPosted 2 weeks ago
Customer ServicePublic RelationsCommunicationManagementAddis Ababa
About the role
ሊዮን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች ከእውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም ቢያንስ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል። ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 50 ዓመት የሆኑ አመልካቾች ይፈለጋሉ። ድርጅቱ ቁርስ፣ ምሳ፣ የሰርቪስ አገልግሎት እና የተለያዩ ኢንሹራንስ ጥቅማጥቅሞችን ያቀርባል።