Sraafalagi
← All jobs

የሽያጭ ሰራተኛ

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesAddis AbabaOn-site

About the role

የልጆች አልባሳት መሸጫ ለሆነ ድርጅት ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ የሆነች የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን። ስራው On-site ሲሆን ሳር ቤት እና ሜክሲኮ አቅራቢያ የሚኖሩ አመልካቾች ተመራጭ ናቸው። የመግቢያ ሰዓት 3፡00 ሲሆን የመውጫ ሰዓት 3:00 ሰዓት ነው።