← All jobs

የፀጉር ባለሙያ እና የጥፍር እና የአይላሽ ባለሙያ

ድማም የውበት ሳሎንአዲስ አበባ፣ ፌጋ መብራቱ ጋ
ሙሉ ጊዜበስምምነትየፀጉር ባለሙያየጥፍር ባለሙያየአይላሽ ባለሙያአዲስ አበባሙሉ ጊዜ

ድማም የውበት ሳሎን ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የሥራ መደቦች የፀጉር ባለሙያ (ወንድ) እንዲሁም የጥፍር እና የአይላሽ ባለሙያ ሲሆኑ፣ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ይጠየቃል። የማመልከቻ ማብቂያ ቀን መስከረም 3 / Sep 13, 2026 ነው።

Posted 4 weeks ago in @effoyjobs