Graphics designer
Helen printingAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyPhotoshopillustratorInDesignGraphics Design
ድርጅታችን የግራፊክስ ዲዛይን ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የማተሚያ ቤት ዉስጥ የአንድ አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት እንዲሁም Photoshop , illustrator ,InDesign ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል ባለሞያ እንፈልጋለን
Posted last month in @freelance_ethio