← All jobs

Tailor የባህላዊ ልብስ ስፌት ባለሙያ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7,000 ብር / ወርTailorTraditional ClothingFull-timeAddis Ababa

የባህላዊ ልብስ ስፌት ባለሙያ እንፈልጋለን። የስራ ቦታ አዲስ አበባ (እንግሊዝ ኢምባሲ / ቀበና) ሲሆን ደሞዝ 7,000 ብር በወር ነው። የስራው መስፈርት ሴት መሆን እና ለስፌት የሚቀርቡት ልብሶችን በትክክል እና በጥራት መስፋት ነው።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio