አርክቴክት / Architect
Root DesignAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyArchitectureDesignGeometric PatternsOn-siteFull-time
ድርጅታችን የተለያዩ ጂኦሜትሪክ ፓተርኖችን (Geometric Patterns) መፍጠርና ዲዛይን ማድረግ የሚችል፣ ስለ ከለር ሳይኮሎጂ እና ኮንትራስት ጠለቅ ያለ እውቀት ያለው እንዲሁም ከፍተኛ የፈጠራ ክህሎት ያለው ባለሙያ ይፈልጋል።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio