Sraafalagi
← All jobs

የማሽኒስት ረዳት ሰራተኛ

GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUMAddis Ababa, EthiopiaPosted last week
Full-timeማሽኒስትፈርኒቸርOn-siteAddis Ababa

About the role

የፈርኒቸር ረዳት ማሽኒስት ሰራተኛ በGET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUM ተፈላጊ ነው። ከዋና ማሽኒስት የሚሰጠዉን ትዕዛዝ በመቀበል መስራት የሚችል፣ ከሰኞች እስከ ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 11፡00 መስራት የሚችል እና ከቅርብ ኃላፊዎችና ከሰራተኞች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል ሰራተኛ እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል።