← All jobs

የሽያጭ ሰራተኛ

ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ የግ/ማህበርAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlySalesAddis AbabaFull-timePermanent

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ። ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የሚታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት 5 የስራ ቀናት በአካል ወይም በኦንላይን ማመልከት ይችላሉ።

Posted 2 months ago in @freelance_ethio