ኤዲተርና ግራፊክስ ባለሙያ
ፋሬስ ኢንተርቴይመንትAddis Ababa, EthiopiaPosted 5 days ago
Full-timeEditingGraphics DesignSocial MediaAddis Ababa
About the role
ፋሬስ ኢንተርቴይመንት ለሚሰራቸው የሲኒማ ፊልሞች፣ የዩቱዩብ ስራዎች እና የመጽሐፍ ህትመቶች የግራፊክስ ዲዛይን ባለሙያዎችን በቋሚ ቅጥር ማሰራት ይፈልጋል። ተፈላጊ ችሎታዎች: በኤዲቲንግ ሙያ የተማረች, ከሰው ጋር ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላት, ሶሻል ሚዲያ ላይ በብቃት የመጠቀም ልምድ ያላት።