የሽያጭ ሰራተኛ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesCustomer ServiceAddis AbabaFull-timePermanent
የሽያጭ ሰራተኛ ፈልግልናል። ሱቅ የሚመጡ ደንበኞችን ማስተናገድ፣ የጽሕፈት እና የጽዳት ዕቃዎችን ማስተዋወቅ እና መሸጥ፣ ለድርጅቶች፣ ለትምህርት ቤቶች እና ለጅምላ ገዢዎች የዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ማዘጋጀት፣ የደንበኞችን ፍላጎትና ጥያቄዎች በፍጥነት ምላሽ መስጠት እንዲሁም አዲስ ደንበኞችን መሳብ ዋና ዋና የስራ ሃላፊነቶች ናቸው።
Posted last month in @freelance_ethio