← All jobs

ጌም ዞን አጫዋች

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትFull-timeOn-siteAddis AbabaGame Zone

ተግባቢ የሆነች እና ነገሮችን ለመረዳት ፈጣን የሆነች ጌም ዞን አጫዋች እንፈልጋለን። እንደ ሁኔታው እየታየ ኮሚሽን የሚኖር ሲሆን፣ የሥራ ሰዓት በሳምንት 6 ቀን ከጠዋት 3:30 እስከ ምሽት 1:30 ነው። ለካዛንቺስ አካባቢ ቅርብ ብትሆን ይመረጣል።

Posted 4 days ago in @freelance_ethio