የፀጉር እና የ ጥፍር ባለሙያ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyHair StylistNail TechnicianBeautyAddis AbabaFull-time
ሁሉንም የፀጉርና የጥፍር ስራዎች በብቃት መስራት እና ለደንበኞች የላቀ የውበት አገልግሎት መስጠት። የሚጠበቁ ክህሎቶች የፀጉርና ጥፍር ስራ ችሎታ፣ ፈጠራ፣ ጥንቃቄ እና ጥሩ የደንበኛ አያያዝ ናቸው። ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ እና በሙያው ብቃት ያለው/ያላት ይጠበቃል።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio