← All jobs

Sales

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time5000 ETB MonthlySalesOn-siteAddis AbabaFull-time

የሽያጭ ሰራተኛ ለምትፈልጉ. ወርሃዊ ደመወዝ 5,000 ብር ሲሆን የሽያጭ ኮሚሽን 2% ይከፈላል። መስፈርቶች፡ ሴት፣ መኖሪያ ቦታ መገናኛ አካባቢ የሆነች፣ የሽያጭ ስራ ልምድ ያላት (ተመራጭ)፣ ታማኝ፣ ትጉህ እና ተጠያቂ፣ ከደንበኞች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት የምትችል እና ስማርት ስፎን (Smartphone) ያላቸው።

Posted last month in @freelance_ethio