ሪል ስቴት ሽያጭ
Take off marketingAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB Monthlyሪል ስቴትሽያጭMarketingFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን Take off marketing ሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶች የምታሟሉ ልምድ ያላችሁም የሌላችሁም ማመልከት ትችላላችሁ። የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሲሆን, በሁሉም platform እንዴት BOOST እንደሚደረግ ከ scratch ጀምሮ ማወቅ ይጠበቃል።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio