← All jobs

ፎርምወርክ ፎርማን

Ethiopian Engineering CorporationAddis Ababa
EngineeringAddis AbabaTVETConstruction

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በቲቪኢቲ ሌቭል 3 ወይም 4 በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር የፎርምወርክ ፎርማን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች የፎርምወርክ ሰራተኞችን መምራት፣ ስራው በዲዛይን ስዕል መሰረት መፈጸሙን ማረጋገጥ እና የደህንነት መስፈርቶች መሟላታቸውን መቆጣጠር የሚችሉ መሆን አለባቸው።

Posted 2 weeks ago in @hahujobs