Sraafalagi
← All jobs

ካሸር

TOMOCA COFFEAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeካሸርCashierAddis AbabaTOMOCA COFFE

About the role

ድርጅቱ ባዘጋጀው የካሸር ስልጠና ለ40 ቀናት በነጻ በመውሰድ ከየምሳ ውጪ በድርጅቱ እየተሸፈነ ለስልጠናው ካለፉት 20 ሠራተኞች ውስጥ 20ውንም ወደ የቶሞካ ቡና ቋሚ ሠራተኛ አርጎ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም የስራ መዘርዝሩን የምታሟሉ ፍቃደኛ ስራ ፈላጊዎች ቦታው ውስን ስለሆነ የማስታወቂያ ጊዜው ከማለቁ በፊት እንዲያመለክቱ ተጋብዘዋል።