የሕግ ባለሙያ እና የሰው ሐይል አስተዳደር
YONATAN BT PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeLegalHRManagementAddis Ababa
About the role
በሕግ፣ ማኔጅመንት፣ ሰው ሀይል አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ ባለሙያ እንፈልጋለን። ደመወዝ በስምምነት ይሆናል። አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።