Sraafalagi
← All jobs

የሽያጭ ሰራተኛ / Shop Sales

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesOn-siteAddis Ababa

About the role

የልጆች ሱቅ ሽያጭ ሰራተኛ በቋሚነት እንፈልጋለን። የስራ ሰዓት ከመግቢያ 3:00 እስከ መውጫ 1:00 ማታ ነው። የስራ ቦታ ቤተል አለምባንክ ይገኛል። መስፈርቶች: ከሠው ጋር መግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት፣ መኖሪያ ቤቷ ለቤተል አለምባንክ ቅርብ የሆነች፣ ከዚህ በፊት በልብስ ሽያጭ ልምድ ያላት፣ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል ሴት አመልካች እንፈልጋለን።