የሽያጭ ሰራተኛ
Crystal Glass FurnishingAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7000 ETB MonthlySalesOn-siteAddis AbabaFull-time
ድርጅታችን Crystal Glass Furnishing ሰሚት 72 አካባቢ ላለው Showroom ሴት የሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆለም ለሰሚት 72 ቀርብ የሆነች ከዚህ በፊት በሽያጭ ሰራተኛነት የሰራች እንዲሁም ጠዋት 3:00 - ማታ 2:00 ድረስ መስራት የምትችል ከሆንሽ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio