Sraafalagi
← All jobs

ጉዳይ አስፈጻሚ

M Advertising activitiesAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeጉዳይ አስፈጻሚOn-siteAddis Ababa

About the role

ተፈላጊ ችሎታ: የትምህርት ዝግጅት ዲፕሎማ ወይም ከዛ በላይ, 1ዓመት በዘርፉ የሰራች, ተያዥ / ዋስ ማቅረብ የምትችል, ቀልጣፋ የሚሰጣትን ስራ በትክክል ማስፈጸም የምትችል, የዲሲፕሊን ችግር የሌለባት የስራ ሰዓት የምታከብር, ታማኝ የሆነች, አዲስ አባባ ውስጥ የምትኖር.