የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲአዲስ አበባPosted 2 weeks ago
Full-timeአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲቋሚOnline Application
About the role
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ምዝገባው በኢንተርኔት (Online) ብቻ የሚከናወን ሲሆን፣ የምዝገባ ጊዜው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቀረበው የኢንተርኔት ሊንክ ማመልከት ትችላላችሁ።