← All jobs

ስፓ አቴንዳንት - Spa Attendant

Dagi SpaAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySpa AttendantOn-siteFull-timeAddis AbabaCustomer Service

ዳጊ ስፓ ኃላፊነት የሚሰማው፣ ሥርዓት ያለው እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚችል ወንድ ስፓ አቴንዳንት መቅጠር ይፈልጋል። ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች የስፓውን ሎከር፣ መቀየሪያ፣ ማረፊያ እና ሌሎች ቦታዎች ንጹህና የተደራጁ እንዲሆኑ ማድረግ እና ደንበኞችን በአክብሮት መቀበልና በሚያስፈልጋቸው አገልግሎት መርዳት ናቸው።

Posted last month in @freelance_ethio