Sraafalagi
← All jobs

አካውንታንት

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeAccountingFinancePeachtreeAddis Ababa

About the role

የትምህርት ዝግጅት በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ ና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት። የስራ ልምድ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በትራንስፖርት ዘርፍ ወይም በንግድ ድርጅት የሰራ/ራች፣ ፒቺትሪ ሶፍት ዌር መጠቀም የሚችል/ችል፣ ዕለታዊ ሂሳብ መሰብሰብ፣ መመዝገብ፣ ዓመታዊ ሂሳብ መዝጋት እና ባንክ ሪኮንሲሌሽን መስራት የሚችል/ችል አካውንታንት እንፈልጋለን።