← All jobs

Home Cook ምግብ አብሳይ

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-time16000 ETB Fixed (One-time)Home CookCookingFull-timeOn-siteAddis Ababa

የግል ምግብ አብሳይ ለ2 አዋቂዎች በግል ቤት የሚሠራ/የምትሠራ ታማኝና ልምድ ያለው/ያላት የግል ምግብ አብሳይ እየፈለግን ነው። ቦታ ከአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት ወይም ቡልጋሪያ አካባቢ፣ አዲስ አበባ ሲሆን የሥራ ሰዓት ከጠዋት 12፡00 እስከ ቀን 10፡00 በየቀኑ ነው።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio