ሼፍ / የአራስ እናቶች ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤአዲስ አበባPosted 2 weeks ago
ቀን ውሎChefCookingHome CareAddis AbabaFemale
About the role
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ አዲስ ለወለዱ እናቶች ጥራት ያለው እንክብካቤና ሙያዊ የምግብ ዝግጅት መስጠት የምትችል ሴት ሼፍ እየተቀጠረ ነው። አመልካቾች የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዱ እና ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን በሙያዊ መንገድ ማዘጋጀት፣ ለአራስ እናቶች ተስማሚና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ማቅረብ የሚችሉ ሴት አመልካቾች @LarsatArasPackageHR በቴሌግራም አድራሻ ማመልከት ይችላሉ።