Electrical Engineering
ቼስ ኢንጅነሪንግAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyElectrical EngineeringTelecomOn-siteFull-timeAddis Ababa
ቼስ ኢንጅነሪንግ በኤሌክትሮ መካኒካል /ኮምኒኬሽን/ የስራ ዘርፍ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ, ከ 0 እስከ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው (በቴሌኮም ላይ ቢሆን ይመረጣል) አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ።
Posted last month in @freelance_ethio