← All jobs

Fish game / Cashier

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyCashierOn-siteFull-timeAddis AbabaFinance

ለ Fish Game ቤት የሚሆን ቀልጣፋ እና ታማኝ ካሸር እንፈልጋለን። ዋና ዋና ኃላፊነቶች የጨዋታ ክፍያዎችን በጥንቃቄ መሰብሰብ እና የአሸናፊዎችን ክፍያ በአግባቡ መክፈል፣ የሂሳብ መዝገብና የቀኑን ገንዘብ በትክክል መዝጋት፣ እንዲሁም ደንበኞችን በትህትና እና በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ ናቸው።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio