የሶሻል ሚዲያ ስክሪፕት ጸሐፊ
ዋካ መልቲሚዲያAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Part-timeRemoteSocial MediaCopywritingTikTok
About the role
ዋካ መልቲሚዲያ መጽሐፍትን ለሚያስተዋውቅበት ቲክቶክ ቻናሎቹ በስነ-ልቦና እና አነቃቂ መጽሐፍት ዙሪያ አጫጭርና ትኩረት ሳቢ የቲክቶክ ስክሪፕቶችን የሚጽፉ ባለሙያዎችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል። መስፈርት አንባቢ የሆነ፣ በስነ-ልቦናና አነቃቂ መጽሐፍት ዙሪያ ፍላጎትና እውቀት ያለው ባለሙያ ይፈለጋል።