Sraafalagi
← All jobs

የቲክቶክ ላይቭ ስትሪመር / አስተዋዋቂ (TikTok Live Host)

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeTikTokLive HostRemoteMarketingSales

About the role

ድርጅታችን በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) ምርቶቻችንን በቀጥታ ስርጭት ለደንበኞች የሚያስተዋውቅ እና የሚሸጥ ብቃት ያለው ላይቭ ስትሪመር (Live Host) ይፈልጋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች በቲክቶክ ላይቭ በቀጥታ ስርጭት ምርቶችን በትክክል ማስተዋወቅ እና መሸጥ፣ ከደንበኞች ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ ናቸው።