Spa Receptionist / ስፓ ሬሴፕሽኒስት
Dagi SpaAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyReceptionistCustomer ServiceSalesFull-timeOn-siteAddis Ababa
ዳጊ ስፓ – አልፎዝ ቅርንጫፍ በሬሴፕሽን፣ በሽያጭ ወይም በደንበኛ አገልግሎት ልምድ ያላቸው፣ ጥሩ የግንኙነት ችሎታ ያላቸው እና ደንበኞችን በሙያዊነትና በትህትና ማስተናገድ የሚችሉ ሴት ሬሴፕሽኒስት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Posted last week in @freelance_ethio