← All jobs

Sales Representative

አልትራ ቦንዳAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesTikTokOn-siteFull-time

ድርጅታችን አልትራ ቦንዳ ልምድ ያላትን የሽያጭ ሰራተኛ እና የቲክቶክ ማስታወቂያ የምትሰራ ቀልጣፋ ባለሙያ ይፈልጋል። ተፈላጊ ችሎታና መስፈርቶች በልብስ ቤት ሽያጭ ላይ በቂ ልምድ ያላት፣ ቀልጣፋ እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት፣ እንዲሁም በካሜራ ፊት ቀልጣፋ የሆነች እና የቲክቶክ ትሬንዶችን የምትከታተል መሆን አለባት።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio