ስቶር ኪፐር
ሁካኤብ ትሬዲንግ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበርAddis_AbabaPosted 6 days ago
Full-timeስቶር ኪፐርሎጂስቲክስஅகውንቲንግAddis_AbabaStorekeeper
About the role
ሁካኤብ ትሬዲንግ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ለአዲስ አበባ ከተማ ስቶር ኪፐር (Storekeeper) በስራ መደብ ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ፣ የቀድሞ አሠሪዎች ማጣቀሻና የመገኛ ስልክ፣ የደመወዝ ጥበቃና ሥራ መጀመር የሚችሉበት ቀን በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው የተዘጋጀው።