← All jobs

Senior Sales Officer

ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate)ለቡ መብራት
Full-timeማራኪ መነሻ ደመወዝ + እጅግ ከፍተኛ የሽያጭ ኮሚሽንSalesReal EstateSenior Sales Officer

ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ እና ንቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማንኛውም የትምህርት መስክ ሲሆን፣ 6 ወር እና ከዚያ በላይ በሪል እስቴት ሽያጭ ላይ በቀጥታ የሰራ ልምድ ግዴታ ነው። የክፍት ቦታዎች ብዛት 20 ሲሆን የስራ ቦታው ለቡ መብራት ነው። ማራኪ መነሻ ደመወዝ እና እጅግ ከፍተኛ የሽያጭ ኮሚሽን ተዘጋጅቷል።

Posted 2 months ago in @effoyjobs