ፀሀፊ (Secretary)
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySecretaryፀሀፊAdminFull-timeAddis Ababa
የቢሮውን ዕለታዊ የፀሀፊነትና የቢሮ አስተዳደር ሥራዎችን ማከናወን፣ የሪል እስትት ውሎች መሰራት፣ ደንበኞችንና ጎብኚዎችን በአክብሮት መቀበል እና ተገቢውን መረጃ መስጠት፣ እንዲሁም ደብዳቤዎች፣ ሪፖርቶች፣ ማስታወሻዎችና ሌሎች የቢሮ ሰነዶችን መፃፍ፣ ማዘጋጀት እና ማስተካከል የሚችል ሴት ፀሀፊ (Secretary) በቋሚነት እንፈልጋለን።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio