ጉዳይ አስፈጻሚነት
ኢናያዝ ኮንስትራክሽን እና ማቴሪያል ኢምፖርት እና ኤክስፖርትAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeOn-siteAddis Ababaጉዳይ አስፈጻሚነት
About the role
ኢናያዝ ኮንስትራክሽን እና ማቴሪያል ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ቀልጣፋ፣ ንቁ እና ከፍተኛ የማደራጀት ብቃት ያለው የጉዳይ አስፈፃሚ በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ በቢሮ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እና የድርጅቱን ጉዳዮች የማስተዳደር እንዲሁም በውጭ ያሉ የመንግሥትና የድርጅት ጉዳዮችን የማስፈጸም ኃላፊነት አለበት።