የሪል እስቴት ቴሌማርኬተር
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyTelemarketerReal EstateSalesFull-timeAddis Ababa
የሪል እስቴት ቴሌማርኬተር በመሆን ለደንበኞች ስለ የንብረት ፕሮጀክቶች እና አፓርታማዎች በስልክ መረጃ መስጠት፣ የሚመጡ የደንበኛ ጥያቄዎችን መቀበልና ተገቢ መረጃ መስጠት፣ እንዲሁም አዳዲስ ደንበኞችን በስልክ መፈለግ እና የሽያጭ እድሎችን መፍጠር።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio