Sraafalagi
← All jobs

Sales

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesAddis AbabaOn-site

About the role

ከፍተኛ ጥራት ያለው ፋይበር ለአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ማቅረብ ላይ ያለ የማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ነው። ተነሳሽነት ያላቸው እና በውጤት ላይ የተመሰረተ የሽያጭ ተወካዮችን እንፈልጋለን፡፡ መስፈርት፡ ደንበኞችን ማግኘት፣ ምርቶቻችንን ለደንበኞች ማቅረብ፣ የደንበኛ ግንኙነቶችን መገንባት፣ ሽያጮች ላይ ክትትል ማድረግ።