Sraafalagi
← All jobs

Sales representative

NATOM manufacturing and trading plcAddis Ababa, EthiopiaPosted 4 weeks ago
Full-timeSalesAddis AbabaOn-site

About the role

ናታ የወተት ተዎፅኦ የሽያጭ ሀላፊ መቅጠር ይፈልጋል ። አመልካች ለመስሪያ ቤቱ ቅርብ መሆን አለበት።(የድርጅቱ አድራሻ አያት ጣፎ) የሽያጭ ሀላፋ ዋና ዋና ተግባራት አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና ማፍራት፣ የድርጅቱን ምርቶች ማስተዋወቅና መሸጥ፣ እንዲሁም ከሱቆች፣ ከሱፐርማርኬቶች፣ ከሆቴሎችና ከካፌዎች ጋር የንግድ ግንኙነት መፍጠር ናቸው።