የሳይክል ዴሊቨሪ ሠራተኛ
ያንጎ ባይ መልከAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB Monthly + CommissionDeliveryBicycleAddis AbabaFull-time
ያንጎ ባይ መልከ ታታሪ፣ ታማኝና ሥራቸውን በኃላፊነት የሚወጡ የሳይክል ዴሊቨሪ ሠራተኞችን በቋሚነት ማሠራት ይፈልጋል። ለሥራው የሚያስፈልገው ሳይክል በድርጅቱ በኩል ይቀርባል። የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ሲሆን ወርሃዊ ደመወዝ 10,000 ብር እና ኮሚሽን ይከፈላል።
Posted last week in @freelance_ethio