መምህር እና ሠራተኞች (English Teacher & Vice Principal)
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤትሰሚት ኮንዶሚኒየም, አዲስ አበባPosted 11 hours ago
Full-timeTeachingEnglish TeacherVice PrincipalEducationSchool
About the role
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ተጨማሪ መምህራንና ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል: 1. 1ኛ ደረጃ English መምህር (BA Degree / Diploma ከTeaching Methodology ጋር, 2 ዓመት ልምድ) 2. ምክትል ርዕሰ መምህር በኬጂ እና በ1ኛ ደረጃ (EDPM ዲግሪ ወይም Diploma, 3 ዓመት ልምድ) የምዝገባ ጊዜ እስከ October 23, 2026 ሲሆን አመልካቾች በሥራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።