የሱፐርማርኬት ሽያጭ ባለሞያ
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesCustomer ServiceAddis AbabaFull-time
ሱፐርማርኬት ሽያጭ ባለሞያ በሜክሲኮ አካባቢ ተፈላጊ ነው። አመልካቾች ጥሩ የመግባቢያ እና የሽያጭ ክህሎት ሊኖራቸው፣ ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ የሚችሉ እና በቡድን ወይም በተናጠል መስራት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ዋናው የሥራ ኃላፊነት የሱፐርማርኬቱን ምርቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ ነው።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio