ደንበኞች አገልግሎት (Customer Service)
MELA EXPRESS DELIVERYAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeFixed (One-time)Customer ServiceAccountingManagementFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን በርካታ የደምበኞች አገልግሎት (Customer Service) ሠራተኞችን እንፈልጋለን። አስፈላጊ መስፈርቶች የት/ደረጃ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በAccounting & Management ወይም ተዛማጅ መስክ፣ ፆታ ሴት፣ ጥሩ የመግባባት ችሎታ እና ጥሩ መስተንግዶ ያላት፣ እንዲሁም መሠረታዊ የኮምፒዉተር ዕዉቀት ያለው።
Posted last month in @freelance_ethio