← All jobs

የኮምፕዩተር ካሸር

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia (4 ኪሎ)
Full-time7300 ETB MonthlyካሼርኮምፒውተርAddis AbabaFull-time

የስራ አይነት ካሼር ሲሆን የስራ ቦታው 4 ኪሎ ይገኛል። የስራ ሰአት ከጧቱ 2፡00 እስከ ማታ 12፡30 ነው። ተፈላጊው ጾታ ሴት ሲሆን የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ (TVET) ይጠየቃል። የስራ ልምድ ያላት፣ ኮምፒውተር ላይ የመስራት ልምድ ያላት፣ በአካባቢው የምትኖር እና ተያዥ ያላት ታወዳዳሪዎች ይመረጣሉ።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio