Sraafalagi
← All jobs

ቴብል ሶዉ ማሽኒስት (ለፈርኒቸር)

SHI-FAM TRADING PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 6 days ago
Full-timeTable SawFurnitureMachinistMDFOn-siteAddis Ababa

About the role

የስራ መደቡ፦ ፈርኒቸር ማሽኒስት (ቴብል ሶዉ ላይ የሰራ)። ስራ ልምድ ያላቸዉ ብቻ ማመልከት ይችላሉ። የስራ ኃላፊነትና ተግባር፦ በቴብል ሶዉ ማሽኒስት ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ፣ መሰንጠቅ፣ ግሩቭ ማዉጣት፣ እና የተለያዩ ጆይንቶችን መስራት የሚችል ባለሙያ ይፈለጋል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910662428 መደወል ይቻላል።