← All jobs

ከርቭ ስቶን ማሽን ኦፕሬተር

Ethiopian Engineering Corporation
OperatorEngineeringManufacturing

የከርቭ ስቶን ማሽን ኦፕሬተር ከእርሻ ልምድ እና ከ8ኛ ክፍል ማጠናቀቅ ጋር ይፈለጋል። ዋና ሃላፊነቶች የማሽኑን አፈፃፀም መከታተል፣ የጥራት ቁጥጥር ማድረግ እና የደህንነት ህጎችን ማክበር ናቸው።

Posted 2 weeks ago in @hahujobs