← All jobs

ሞግዚት

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care)Addis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyሞግዚትነርስሚድዋይፍOn-siteFull-time

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care) ለአስቸኳይ ጊዜ የስራ ማስታወቂያ የሞግዚት የሥራ መደብ ክፍት አድርጓል። ተወዳዳሪዎች በልጅ አያያዝ ወይም በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠኑ፣ እንዲሁም የጤና ባለሙያ (ነርስ ወይም ሚድዋይፍ) መሆን ይጠበቅባቸዋል።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio