የውበት ሳሎን ባለሙያዎች
ድማም የውበት ሳሎንአዲስ አበባ፣ ፌጋ መብራቱ ጋ
ሙሉ ጊዜበስምምነትየፀጉር ባለሙያየጥፍር ባለሙያየአይላሽ ባለሙያየሹሩባ ባለሙያአዲስ አበባሙሉ ጊዜ
ድማም የውበት ሳሎን ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ይገኛሉ፡ የፀጉር ባለሙያ፣ የጥፍር እና የአይላሽ ባለሙያ፣ የሹሩባ እና የስፌት ባለሙያ፣ እንዲሁም ማጠብ እና መጠቅለል የምትችል ባለሙያ። ለእያንዳንዱ የስራ መደብ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ይጠየቃል።
Posted last month in @effoyjobs